ከ85 በመቶ በላይ የጉበት በሽታ ተጠቂዎች ወደ ጤና ተቋም የሚሄዱት ለከፋ ህመም ከተጋለጡ በኃላ ነዉ ተባለ፡፡
ከ85 በመቶ በላይ የጉበት በሽታ ተጠቂዎች ወደ ጤና ተቋም የሚሄዱት ለከፋ ህመም ከተጋለጡ በኃላ ነዉ ተባለ፡፡ ያልታከመ የጉበት በሽታ በጉበት ላይ ከባድ እና ሊቀለበስ የማይችል ጉዳት ሊያስከትል እንደሚችል መረጃዎች ያሳያሉ ። የጉበት ቫይረስ በሽታ ለመጀመሪያ አስርት ዓመታት ምንም አይነት ምልክት ላያሳይ ይችላል የተባለ ሲሆን የህመሙ ምልክቶች መታየት የሚጀምሩት ህመሙ ከተባባሰ በኋላ በመሆኑ አብዛኛዉ ሰዉ ቫይረሱ እንዳለበት የሚያዉቀዉ ለሌላ የጤና ምርመራ ፣ለስራ ቅጥር ወይም ለተለያዩ ጉዳዮች በሚደረግ ምርመራ መሆኑ ተጠቁሟል ። ህመሙ ከፍ ወዳለ ደረጃ ሳይደርስ ወደ ጤና ተቋም መሄድ የጉበት ጠባሳ እና ተያያዥ ችግሮችን ለማስቀረት እንደሚረዳ የሚገልፁት ከብስራት ሬዲዮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ጋስትሮአንትሮሎጂ ማህበር ፕሬዝዳንት ዶክተር ጂግሳ ዳበሳ ናቸዉ ። እንደ ፕሬዝዳንቱ…
Read the full story at zena24now ↗