በአሜሪካ የዘረመል ማሻሻያ ከተደረገለት አሳማ የተወሰደ ኩላሊት በሰው ሰውነት ውስጥ 271 ቀናት በመሥራት እስካሁን ከተመዘገቡት ረጅሙ ጊዜ ሆኗል።

ADDIS_NEWSneutral2026-09-21 09:30:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአሜሪካ የዘረመል ማሻሻያ ከተደረገለት አሳማ የተወሰደ ኩላሊት በሰው ሰውነት ውስጥ 271 ቀናት በመሥራት እስካሁን ከተመዘገቡት ረጅሙ ጊዜ ሆኗል። 66 ዓመቱ ቲም አንድሪውስ በደረሰበት የኩላሊት ሕመም ምክንያት ዲያሊሲስ ይደረግለት ነበር። ከአሳማ የተወሰደው ኩላሊት በ2017 ጥር ወር ተተክሎለት ወዲያውኑ መሥራት ጀምሯል። ኩላሊቱ ለ271 ቀናት ከሠራ በኋላ ተወግዶ፣ አንድሪውስ ለ82 ቀናት ወደ ዲያሊሲስ ተመልሷል። በኋላም ከሰው ለጋሽ የተገኘ ኩላሊት ተተክሎለት አሁን በጥሩ ሁኔታ እየሠራ ነው። ይህ ሂደት ዜኖትራንስፕላንቴሽን ይባላል፤ ማለትም ከሌላ የእንስሳት ዝርያ የተወሰደ አካልን በሰው ላይ መትከል ነው። አሳማዎች የአካላቸው መጠን ከሰው ጋር በመመሳሰሉ ለዚህ ምርምር ተስማሚ እንስሳት ናቸው። ችግሩ የሰውነት መከላከያ ሥርዓት የአሳማውን ኩላሊት እንደ "እንግዳ አካል" በመቁጠር…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]