የኤልኒኖ ተፅዕኖ አሳሳቢ ነውን?
የኤልኒኖ ተፅዕኖ አሳሳቢ ነውን? ባሕር ዳር: መስከረም 11/2019 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ሜቴዎሮሎጂ ድርጅት ባወጣው መረጃ መሠረት በፓስፊክ ውቅያኖስ የተከሰተው የኤልኒኖ ክስተት በታሪክ ከተመዘገቡት ሁሉ በበለጠ በከፍተኛ ኹኔታ እየጠናከረ ነው። የውቅያኖስ የሙቀት መጠን መጨመር እና ከክስተቱ ጋር ተያይዞ የሚመጣው አየር ንብረት መዛባት በአፍሪካ ቀንድ በተለይም በኢትዮጵያ ግብርና፣ ውኃ ሃብት እና ምግብ ዋስትና ላይ ከፍተኛ…
Read the full story at amharamassmedia ↗