🇪🇹 ከትናንት መሥዋዕትነት እስከ ነገ ተስፋ – ፈተና የማያስቆማት ኢትዮጵያ
🇪🇹 ከትናንት መሥዋዕትነት እስከ ነገ ተስፋ – ፈተና የማያስቆማት ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ እና ቀጣይነት የትናንት እና የዛሬ ክስተት አይደለም። በዘመናት ቅብብሎሽ ውስጥ በጀግኖች ልጆቿ ደም እና አጥንት፣ በማያወላውል የሀገር ፍቅር ስሜት እና በጽኑ የአንድነት መሠረት ላይ የታነጸ እንጂ። አፍሪካውያን በቅኝ ግዛት ቀንበር ሥር ወድቀው ማንነታቸውን እና ሀብታቸውን ተነጥቀዋል። በዘመኑ ኢትዮጵያ የራሷን ሉዓላዊነት አስጠብቃ የጥቁር ሕዝብ ሁሉ የነጻነት…
Read the full story at amharamassmedia ↗