ዝቅተኛው ደመወዝ 10ሺህ ብር ሆነ‼
ዝቅተኛው ደመወዝ 10ሺህ ብር ሆነ‼ ሚድሮክ ዝቅተኛውን የሰራተኞች ደመወዝ ወደ 10,000 ብር አሳደገ‼ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2019 በጀት ዓመት አነስተኛ የወርሃዊ ደመወዝ ወለልን ከ6,000 ወደ 10,000 ብር ማሳደጉን የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ አስታወቁ። ለዚህ የደመወዝ ጭማሪ ተጨማሪ 3.24 ቢሊዮን ብር የተመደበ ሲሆን፣ ይህም የኩባንያውን ጠቅላላ ዓመታዊ የደመወዝ በጀት ወደ 13 ቢሊዮን ብር ያደርሰዋል። ድርጅቱ በአሁኑ ወቅት በአጠቃላይ 80,000 ሰራተኞች አሉት።በዚህ ዓመት ተጨማሪ 40,000 ሰራተኞችን እንደሚቀጥር ይጠበቃል። #WasuMohammed መጨረሻ - ይህ 1 ቀን ብቻ ቀረው 👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ…
Read the full story at wasulife ↗