በደቡብ ምዕራብ ክልል ባለፉት 15 ቀናት በደረሱ የትራፊክ አደጋዎች የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
በደቡብ ምዕራብ ክልል ባለፉት 15 ቀናት በደረሱ የትራፊክ አደጋዎች የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለፉት 15 ቀናት 12 የትራፊክ አደጋዎች መድረሳቸውን የክልሉ ፖሊስ አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት በአደጋዎቹ 6 ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ፣ 26 ሰዎች ከባድ የአካል ጉዳት አና በ54 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋዎቹ በካፋ ፣ በኮንታ፣ በዳውሮ ፣ በቤንች ሸኮ እና በሸካ ዞኖች መከሰቱ ተገልጿል፡፡ ለአደጋዎቹ መንስኤ ከሆኑት ዋነኞቹ ጉዳዮች መካከል ለእግረኛ ቅድሚያ አለመስጠት አንዱ ነው። ከዚህ በተጨማሪም ከተፈቀደው የፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር፣ የተሽከርካሪ ቴክኒካዊ ጉድለት፣ ቀኝን ለቆ ማሽከርከር እና የጥንቃቄ ጉድለት…
Read the full story at zena24now ↗