ለእግር ኳሱ ኮከብ ሜሲ በካምፕ ኑ የተነፈገው ክብር ሊመለስ ነው።
ለእግር ኳሱ ኮከብ ሜሲ በካምፕ ኑ የተነፈገው ክብር ሊመለስ ነው። የባርሴሎናው ፕሬዚዳንት ዮአን ላፖርታ የአዲሱ ‘ስፖቲፋይ ካምፕ ኑ’ ስታዲየም ግንባታ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ ለክለቡ ባለውለታ ሊዮኔል ሜሲ ልዩ የክብር መርሃግብር ለማዘጋጀት ማቀዳቸውን ይፋ አድርገዋል። ላፖርታ እንደገለጹት የአዲሱ ስታዲየም ግንባታ መጠናቀቅን ተከትሎ ከሚከናወኑ ዋና ዋና መርሐግብሮች አንዱ ለሜሲ የሚገባውን ታላቅ የክብር ስንብት ማዘጋጀት ነው። እንደ ማርካ ዘገባ ይህ ውሳኔ ሜሲ በ2021 ከክለቡ በድንገት ሲለቅ ያጣውን…
Read the full story at amharamassmedia ↗