የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የትግራይ ቴሌቪዥንን አገደ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-21 11:43:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የትግራይ ቴሌቪዥንን አገደ። የትግራይ ቴሌቪዥን መታገዱን አስመልክቶ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም በኢፌዴሪ መንግሥት እና በሕወሃት መካከል በፕሬቶሪያ የተፈጸመውን የሰላም ስምምነት ተከተሎ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ጋር ባደረገው ውይይት እና በተደረሰበት ስምምነት መሠረት ቀደም ሲል በትግራይ ቴሌቪዥን ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነስቶ ወደ ሥራ መመለሱን አስታውሷል።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]