ዘጠኙ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ራስገዝ ለመሆን በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምሩ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ዘጠኙ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ራስገዝ ለመሆን በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምሩ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ/ር) ለራስ-ገዝነት መነሻ የሚሆኑ ሥራዎች ተሰናድተው መጠናቀቃቸውን ለሸገር ኤፍኤም ተናግረዋል። ላለፉት ጊዜያት አስፈላጊው የሰነድ ማደራጀትና ሌሎች ሥራዎች ሲከናወኑ እንደነበር የገለፁት ፕሬዝዳንቱ፣ ለትምህርት ሚኒስቴር ጥያቄ ቀርቧል፣ አሁን የሚጠበቀው የተቋሙ ምላሽ ነው ብለዋል። የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ፍስሐ ጌታቸው (ዶ/ር) በበኩላቸው አስፈላጊው ሰነድ የማዘጋጀት ሥራ መጠናቀቁን አስረድተዋል። ትምህርት ሚኒስቴር በይፋ ጥያቄውን ተቀብሎ "የራስ-ገዝነት ሥራ ጀምሩ" ሲል እንጀምራለን ብለዋል። የራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ሒደቱን እንዲጀምሩ የሚፈቀድላቸው ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን…
Read the full story at tikvahuniversity ↗