#ጥቆማ

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-09-21 16:08:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ጥቆማ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2019 የትምህርት ዘመን በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስኮች በሪሚዲያል መርሐግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ተዘጋጅቷል፡፡ ከላይ በምስሉ ላይ የተገለፀውን የመቁረጫ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ያሳወቀ በመሆኑ፤ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት መመዝገብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡ በኢንስቲትዩቱ በሪሚዲያል መርሐግብር የሚታቀፉ ከአዲስ አበባ ውጪ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት የሚያገኙ ሲሆን፣ ከአዲስ አበባ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ አገልግት ብቻ ያገኛሉ፡፡ የማመልከቻ ጊዜ 👇 እስከ መስከረም 15/2019 ዓ.ም የማመልከቻ ቦታ 👇 በአዲስ አበባ ዋና ካምፓስ፣ ከላምበረት መናኸሪያ 500 ሜትር አለፍ ብሎ ወደወሰን መስመር አስፈላጊ ሰነዶች፡- ➻…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]