የቻይና ሳይንቲስቶች ሰዎችን እስከ 150 ዓመት

ADDIS_NEWSneutral2026-09-21 16:08:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቻይና ሳይንቲስቶች ሰዎችን እስከ 150 ዓመት ሊያስቆይ የሚችል እንክብል አዘጋጅተናል አሉ አንድ የቻይና የባዮቴክኖሎጂ ኩባንያ ሰዎች እስከ 150 ዓመት እንዲኖሩ የሚያስችል «ፒሲሲ1» (PCC1) የተባለ ውህድ የያዘ እንክብል አዘጋጅቻለሁ ብሏል። ከወይን ፍሬ ዘር የሚገኘው ይህ ንጥረ ነገር እድሜ እየገፋ ሲሄድ በሰውነት ውስጥ ተከማችተው በሽታዎችን የሚያስከትሉ ያረጁ ሴሎችን እንደሚያጠፋ ይነገራል። ይህ ውህድ በአይጦች ላይ በተደረገ ሙከራ ዕድሜን በትንሹ እንደሚያራዝም ተስፋ ሰጪ ውጤት አሳይቷል። ሆኖም ጥናቱ እስካሁን የተደረገው በእንስሳት ላይ ብቻ በመሆኑ፣ በሰዎች ላይም ተመሳሳይ ውጤት እንደሚያመጣ የተረጋገጠ ነገር የለም። የሰዎች አኗኗር እና የእርጅና ሂደት ከእንስሳት በጣም የተወሳሰበ በመሆኑ ውህዱ በሰው ላይ ይሰራል ማለት አያስችልም። ኩባንያው ሰዎችን ለረጅም ጊዜ ማኖር ብቻ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]