የሠላም ምሶሶ የሆነው የኢትዮጵያ ሠራዊት

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-21 16:16:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሠላም ምሶሶ የሆነው የኢትዮጵያ ሠራዊት ኢትዮጵያ በረጅሙ የታሪክ ጉዞዋ ሉዓላዊነቷን፣ ነፃነቷንና ሀገራዊ ማንነቷን አሥጠብቃ የኖረች ሀገር ናት። ይህ ጉዞ በድልና በፈተና፣ በመስዋዕትነትና በጽናት የተገኘ ነው። በዚህ ታሪካዊ ሂደት ሠራዊት የሀገር ሉዓላዊነት ዘብ፣ ጋሻ ሆኖ የተሰጠውን ተልዕኮ በድል ሲወጣ ቆይቷል። ዛሬም የኢትዮጵያ ሠራዊት ይህን ታሪካዊ ኃላፊነት በመሸከም የሀገርን ሉዓላዊነትና የሕዝብን ሰላም በመጠበቅ ተልዕኮውን እየተወጣ ይገኛል። የኢትዮጵያ ሠራዊት ሀገር በምትፈልገው ጊዜ የሚቆም፣ ሕዝብን በኃላፊነት የሚያገለግልና ሉዓላዊነትን በቁርጠኝነት የሚጠብቅ ሃይል ነው። ለዚህ የተጠናከረ ውጤታማ የተልዕኮ አፈፃፀም ብቁ አመራር፣ የሰለጠነ የሰው ኃይል፣ የሥነ-ልቦና ጥንካሬ ያስፈልጋል። የእነዚህ አቅሞች ድምር ሠራዊቱ የተሰጠውን ተልዕኮ በውጤት እንዲፈፅም ያሥችለዋል። ከሁሉም…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]