ከ47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አንድኛቸውም መስፈርት አለማሟላታቸው ተገለጸ‼️

WASULIFEneutral2026-09-21 16:57:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከ47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አንድኛቸውም መስፈርት አለማሟላታቸው ተገለጸ‼️ ራስ ገዝ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ 47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሙያ ዕድሳት መመሪያ የተቀመጠውን ዝቅተኛ መስፈርት አለማሟላታቸውን የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ። በሰኔ 2018 ዓ.ም. በተደረገው ግምገማ መሠረት ሁሉም ተቋማት መስፈርቱን ያላሟሉ ሲሆን፣ የቀረበላቸውን ጥያቄ ተከትሎ ሰነዶቻቸውን እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. እንዲያቀርቡ የ40 ቀናት ተጨማሪ ጊዜ ተሰጥቷቸዋል። በዳግም ምዝገባው ሂደት ልዩ አደረጃጀት የተሰጠው ለኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ብቻ መሆኑም ተገልጿል።(ሪፖርተር) #WasuMohammed ​መጨረሻ - ይህ 1 ቀን ብቻ ቀረው ​👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]