በአዲስ ምዕራብ ማከፋፈያ ጣቢያ ባጋጠመ ብልሽት በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋረጠ
በአዲስ ምዕራብ ማከፋፈያ ጣቢያ ባጋጠመ ብልሽት በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋረጠ በአዲስ ምዕራብ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ ድንገተኛ የትራንስፎርመር ብልሽት ምክንያት በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። በዚሁ ብልሽት ሳቢያ • በእህል በረንዳ፣ አውቶብስ ተራ፣ አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት፣ ገነሜ ትምህርት ቤት፣ አማኑኤል ቤተክርስትያን ፊትለፊት፣ አዲሱ ሚካኤል እና አካባቢው • በመሳለሚያ፣ አበበ ቢቂላ ስታዲየም፣ ኳስ ሜዳ፣ ግሩም ሆስፒታል፣ ታይዋን ገበያ ማዕከል እና አካባቢው • አማኑኤል ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ ሰባተኛ፣ ድሬ ሕንጻ ፊት ለፊት፣ ኮልፌ 18 ጤና ጣቢያ እና አካባቢው • ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምፕሬሄንሲቭ ትምህርት ቤት፣ ኮልፌ 18 ማዞሪያ፣ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል…
Read the full story at addis_reporter ↗