#አስተያየት | የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ራሱን ይፈትሽ!
#አስተያየት | የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ራሱን ይፈትሽ! "በአገር ውስጥ ያለው የማያባራ ጦርነት ከፈጠረብን የኑሮ ምስቅቅል ሳያንሰን በተመታ ኢኮኖሚ በኋላ ማርሽ ወደፊት እያየን እየነዳን እያለን ሽንሽን ሱቃችን በዚህ መልኩ ሲወድም ይግባኝ የት ሄደን እንበል? ይሄ ቻይ የሆነ ሕዝብ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን የሌላ ሀገር ዜጋ ይመስላቸዋል?" ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/a4a
Read the full story at meseretmedia ↗