#ዜናመሠረት አዲሱ "የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና" በሚስጥር ተጠብቆ የተመሰረተበት ዝርዝር መረጃ
#ዜናመሠረት አዲሱ "የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና" በሚስጥር ተጠብቆ የተመሰረተበት ዝርዝር መረጃ "ጥቃቱ የተፈጸመው የፋኖ እና የህወሓት ከፍተኛ ተወካዮች ምስጢራዊ ስብሰባ ላይ እንደነበሩ መረጃ ደርሶ አጠቃላይ አመራሩን የመምታት ዓላማን አንግቦ ቢሆንም ጥቃቱ የታለመበትን ግብ ሳይመታ በመቅረቱ አመራሮቹ ከጥቃቱ ማምለጥ መቻላቸው ታውቋል" መሠረት ሚድያ: https://www.meseretmedia.org/p/612
Read the full story at meseretmedia ↗