በጃፓን 2 ሚሊየን ሰዎችን ያፈናቀለው አውሎ ንፋስ

WELCOMEneutral2026-09-22 06:20:22 UTC
AdYour ad here[email protected]
በጃፓን 2 ሚሊየን ሰዎችን ያፈናቀለው አውሎ ንፋስ

አዲስ አበባ መስከረም 11 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጃፓን በታሪኳ አይታው የማታውቀውን ከፍተኛ ዝናብ እና አውሎ ንፋስ እያስተናገደች ሲሆን ይህ አውሎ ንፋስ እና ዝናብ የመሬት መንሸራተቶችን እያስከተለ ይገኛል የአውሎ ንፋሱ አደገኛ ተፅዕኖ በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ላይ ማረፍ ጀምሯል ተብሏል የጃፓን ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ በአውሎ ንፋሱ ምክንያት በዜጎች ላይ አደጋ መጋረጡን በማስጠንቀቁ 2 ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች አካባቢያቸውን … The post በጃፓን 2 ሚሊየን ሰዎችን ያፈናቀለው አውሎ ንፋስ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]