ታዳሽ ኃይልን ከማመንጨት ባሻገር ሥርጭትና ተደራሽነት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ መስከረም 11 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የታዳሽ ኃይል ትኩረቱን ከማመንጨት ወደ ኤሌክትሪክ ተደራሽነትና መሠረተ ልማት ዝርጋታ ሊያሸጋግር ይገባል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ፕሬዚዳንት ታዬ የኢትዮጵያን ከፍተኛ ልዑክ በመምራት በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አቀፍ ታዳሽ ኃይል ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው ፕሬዚዳንቱ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር ዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል አጀንዳ … The post ታዳሽ ኃይልን ከማመንጨት ባሻገር ሥርጭትና ተደራሽነት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል – ፕሬዚዳንት ታዬ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗