በመዲናዋ የአደባባይ በዓላት በድምቀት እንዲከበሩ የበኩላችንን ለመወጣት ዝግጁ ነን – ወጣቶች
አዲስ አበባ መስከረም 11 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መጪዎቹ የመስቀል ደመራ እና ኢሬቻ በዓላት በድምቀት እንዲከበሩ የበኩላችንን ኃላፊነት ለመወጣት ተዘጋጅተናል አሉ የከተማዋ ወጣቶች ሲሳይ ተማም የተባለ ወጣት ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው የአደባባይ በዓላት የኢትዮጵያን ባሕል አንድነትና አብሮነት ለዓለም የሚያስተዋውቁ በመሆናቸው ወጣቱ ትልቅ ኃላፊነት አለበት ወጣቱ ጥላቻንና መከፋፈልን የሚያንጸባርቁ ሃሳቦችን በማስወገድ ሕብረ ብሔራዊነትንና … The post በመዲናዋ የአደባባይ በዓላት በድምቀት እንዲከበሩ የበኩላችንን ለመወጣት ዝግጁ ነን – ወጣቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗