የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው

WELCOMEneutral2026-09-22 06:20:22 UTC
AdYour ad here[email protected]
የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ መስከረም 11 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀዲያ ብሔር የዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል በተለያዩ ሁነቶች መከበር ጀምሯል የብሩህ ተስፋ የደስታና ከአሮጌው ዓመት ወደ አዲሱ ዓመት መሸጋገሪያ ምልክት የሆነው ያሆዴ በሆሳዕና ከተማ ነው በድምቀት መከበር የጀመረው በበዓሉ አከባበር ላይ ከሀዲያ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች የተወጣጡ የቱሪዝም ዘርፍ አካላት የሀዲያን የባህል አልባሳትና ቅርሶች ለዕይታ አቅርበዋል ለዕይታ ከቀረቡት … The post የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]