የኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ፅናት አምድ መከላከያ ሠራዊት
አዲስ አበባ መስከረም 11 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአንድ ሀገር ዘላቂ ቀጣይነት መሠረት ከሚሆኑት ውስጥ ገለልተኛ ተቋማት ተጠቃሽ ናቸው ወቅቶች ሲቀያየሩና መንግሥታት ሲለዋወጡ በጠንካራ መሠረት ላይ የተገነቡ እንደ ኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ያሉ የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም ሉዓላዊነትና የሕዝብን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚተጉ ተቋማትን መገንባት አስፈላጊ ነው ውግንናውን ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ያደረገው መከላከያ ሠራዊት ሰላም የመጀመሪያ ምርጫው እንደመሆኑ ሀገር … The post የኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ፅናት አምድ መከላከያ ሠራዊት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗