የአፍሪካ የድሮን ኃይል – ኢትዮጵያ!

WELCOMEneutral2026-09-22 06:20:22 UTC
AdYour ad here[email protected]
የአፍሪካ የድሮን ኃይል – ኢትዮጵያ!

አዲስ አበባ መስከረም 11 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ወቅቱ የክረምቱ ጭጋጋማ አየር ተገልጦ ተናፋቂዋ የመስከረም ፀሃይ የወጣችበት ዕለት ልክ የዛሬ ዓመት ነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በኤሮ አባይ ድሮን ማምረቻ የተገኙት በዚያ ወቅት ለንግድ አገልግሎት ከሚውሉት ግዳጅ የመፈፀም አቅም እስካነገቡ ድሮኖች ድረስ በሀገር ልጆች የእጅ ውጤቶች የሚመረትበትን ማዕከል ጎብኝተዋል በወቅቱ ከመገናኛ ብዙሃኑ ጋር በነበራቸው … The post የአፍሪካ የድሮን ኃይል – ኢትዮጵያ! appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]