በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ12 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለማምረት

WELCOMEneutral2026-09-22 06:20:22 UTC
AdYour ad here[email protected]
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ12 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለማምረት

አዲስ አበባ መስከረም 11 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2019 በጀት ዓመት 12 ሺህ 928 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ለማስገባት በቅንጅት እየተሰራ ነው የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ መለሰ በየነ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት በክልሉ ከወርቅ በተጨማሪ የድንጋይ ከሰል የእምነበረድ እና ግራናይት ማዕድናት በጥናት ተለይተዋል የወርቅ ምርትን ለማሳደግ እስካሁን የነበሩትን የወርቅ ማውጫ ቦታዎች … The post በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ12 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለማምረት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]