የጉባ ሀገራዊ የልማት ብስራቶች የነገዋ ኢትዮጵያ ጽኑ መሰረቶች

WELCOMEneutral2026-09-22 06:20:22 UTC
AdYour ad here[email protected]
የጉባ ሀገራዊ የልማት ብስራቶች የነገዋ ኢትዮጵያ ጽኑ መሰረቶች

አዲስ አበባ መስከረም 11 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን ወደ ዕድል የመቀየር ተሞክሮዋን ያሳደገችው ኢትዮጵያ የዛሬ ሥራዋን በነገ ሕልሟ እየለካች ሁለንተናዊ የልማት ጉዞዋን አጠናክራለች የትናንትን ተስፋ ከነባራዊ ሁኔታው ጋር በማገናዘብ ወደ ዛሬ እውነታ እያሸጋገረች የነገውንም ዕድገት በዛሬ መሠረት ላይ እያነጸች ትገኛለች ይህ የልማት ጉዞ በአንድ ፕሮጀክት ወይም በአንድ ዘርፍ የሚወሰን ሳይሆን የሀገሪቱን የረጅም … The post የጉባ ሀገራዊ የልማት ብስራቶች የነገዋ ኢትዮጵያ ጽኑ መሰረቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]