የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ትግራይ ቴሌቪዥንን አገደ

WELCOMEneutral2026-09-22 06:20:22 UTC
AdYour ad here[email protected]
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ትግራይ ቴሌቪዥንን አገደ

አዲስ አበባ መስከረም 11 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ትግራይ ቴሌቪዥን ባሳራጫቸው የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም አደጋ ላይ በሚጥሉ መልዕክቶች ታግዷል አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ባለስልጣኑ ባወጣው መግለጫ በመንግሥት እና በሕወሓት መካከል በፕሬቶሪያ የተፈጸመውን የሰላም ስምምነት ተከተሎ ባለስልጣኑ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ባደረገው ውይይት መሰረት ቀደም ሲል በትግራይ ቴሌቪዥን ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነስቶ ወደ … The post የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ትግራይ ቴሌቪዥንን አገደ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]