"ከህወሓት ጋር የሚደረጉ ድብቅ ስምምነቶች እንዲጣሩ እንጠይቃለን"ኮሚቴው

WASULIFEneutral2026-09-22 06:21:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ከህወሓት ጋር የሚደረጉ ድብቅ ስምምነቶች እንዲጣሩ እንጠይቃለን"ኮሚቴው የወልቃይት ጠገዴ አማራ የማንነትና የወሰን አስመላሽ ኮሚቴ በሰጠው አስቸኳይ የአቋም መግለጫ ከህወሓት ጋር በትብብርና በጥምረት ስም የሚደረጉ ድብቅ እንቅስቃሴዎችና የጀርባ ስምምነቶች ካሉ በግልጽ እንዲታወቁና እንዲጣሩ ጠይቋል። የመግለጫው ዋና ዋና ነጥቦች፡ 📌 ከህወሓት ጋር የሚደረጉ ትብብሮች በወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምትና ራያ ጉዳይ ላይ የአማራ ሕዝብ ያነሳቸውን ጥያቄዎች ሊጎዱ ይችላሉ። 📌 የማንነትና የወሰን ጥያቄው በሌሎች የፖለቲካ ትብብሮች ሳይወሰን በሕጋዊና ሰላማዊ መንገድ መፍትሔ ማግኘት አለበት። 📌 ሕዝቡ በቀጣናዊ የፖለቲካ አሰላለፎች ላይ በጥንቃቄ እንዲከታተልና በተለያዩ ኃይሎች መካከል የሚፈጠሩ ትብብሮች የሀገሪቱን ሰላምና መረጋጋት እንዳይጎዱ በጋራ እንዲሰራ አሳስቧል። ሰላም ለሀገራችን! ሰላም…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]