ጫት፣ አስካሪ አልኮል መጠጦች እና ጎጂ ልማዳዊ ጭፈራዎችን የሚያግድ አዋጅ ጸደቀ‼️
ጫት፣ አስካሪ አልኮል መጠጦች እና ጎጂ ልማዳዊ ጭፈራዎችን የሚያግድ አዋጅ ጸደቀ‼️ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ ዞን ብሔረሰብ ምክር ቤት ጫት እና አስካሪ አልኮል መጠጦች በማህበረሰቡ ላይ የሚያስከትሉትን ከፍተኛ ጉዳት በማስመልከት ያወጣውን አዋጅ መነሻ በማድረግ፣ የባምባሲ ወረዳ ምክር ቤት መመሪያው በሚፈቅደው መልኩ አዋጁን አጽድቆ ስራ ላይ እንዲውል ማድረጉ ተገለጸ። የባምባሲ ወረዳ ምክር ቤት በ2019 ዓ.ም 1ኛ መደበኛ ጉባኤው ላይ ባጸደቀው በዚህ አዋጅ መሰረት፤ ከጫት እና ከአስካሪ አልኮል መጠጦች በተጨማሪ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት የሚያስከትሉ ጭፈራዎች እንዳይደረጉ በህግ ክልከላ ተደርጎባቸዋል። የባምባሲ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ማንኛውም የህብረተሰብ ክፍል ይህንን የወጣውን ክልከላ መተላለፍ በህግ የሚያስጠይቅ መሆኑን ተገንዝቦ ከድርጊቱ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗