ኪሊያን ምባፔ በዓለም ላይ ምርጡ ተጫዋች ነው አለ ዚነዲን ዚዳን።
ኪሊያን ምባፔ በዓለም ላይ ምርጡ ተጫዋች ነው አለ ዚነዲን ዚዳን። ዚነዲን ዚዳን በሰጠው አስተያየት ኪሊያን ምባፔ በአሁኑ ወቅት በዓለም እግር ኳስ ውስጥ ምርጡ ተጫዋች መኾኑን ገልጿል። ዚዳን ከፈረንሳይ ጋዜጦች ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ምባፔ ባለው ድንቅ የጨዋታ ብቃት እና የግብ ማስቆጠር ችሎታ ቡድኑን ወደ ላቀ ደረጃ የማሸጋገር ትልቅ አቅም እንዳለው መስክሮለታል። #አሚኮ #ስፖርት🇪🇹 #ባሕር_ዳር #መስከረም_12_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Read the full story at amharamassmedia ↗