አባስ አራቅቺ አሜሪካ ገቡ‼

WASULIFEneutral2026-09-22 07:08:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

አባስ አራቅቺ አሜሪካ ገቡ‼ የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰይድ አባስ አራቅቺ አሜሪካ ኒውዮርክ ገብተዋል‼ ​የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰይድ አባስ አራቅቺ በ81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ (UNGA) ላይ ለመሳተፍ ኒውዮርክ መግባታቸውን በኢትዮጵያ የሚገኘው የኢራን ኤምባሲ አስታውቋል። ​በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው ከፍተኛ ውጥረት እና ቀጣናዊ አለመረጋጋት ወቅት የኢራን ከፍተኛ ዲፕሎማት በአሜሪካ መገኘት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ትኩረትን ስቧል። ኤምባሲው ያጋራው ይህ መረጃ እና የአራቅቺ ኒውዮርክ መግባት በቀጣናው የጂኦፖለቲካዊ ሁኔታ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ይኖረዋል ተብሎ በመጠበቁ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። ዛሬ ብቻ ​👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ====================…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]