🏘️ “አንችልም” የሚለውን አስተሳሰብ የሰበረው አዲሱ የገጠር ኮሪደር ልማት🇪🇹

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-22 07:23:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

🏘️ “አንችልም” የሚለውን አስተሳሰብ የሰበረው አዲሱ የገጠር ኮሪደር ልማት🇪🇹 የጥንታዊ ሥልጣኔ ማሕጸን፤ ዘመናትን በጽናት ያሳለፈች፣ ማንነቷን ጠብቃ የዘለቀች ታሪካዊ ሀገር ናት ኢትዮጵያ ። በየዘመኑ የገጠሟትን ፈተናዎች በጽናት እያለፈች፤ የትናንቱን የክብር ዘመን ለመድገም ወደ ከፍታዋ እየተጓዘች ያለች፤ የብልጽግና ጉዞዋን በቁርጠኝነት እያፋጠነች የምትገኝ ሀገር ናት። የአክሱም ሐውልቶች ዘመን አይሽሬ የኢንጂነሪንግ ጥበብ፤ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት እና የጀጎል ግንብ የኪነ-ሕንጻ ጥበቦች…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]