“የትናንት አባቶቻችን እና እናቶቻችን በደማቸው ጠብቀው ያስረከቡንን ነጻ ሀገር እኛም አጽንተን ለቀጣዩ ትውልድ እናሻግራለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
“የትናንት አባቶቻችን እና እናቶቻችን በደማቸው ጠብቀው ያስረከቡንን ነጻ ሀገር እኛም አጽንተን ለቀጣዩ ትውልድ እናሻግራለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያን የማይበገር የሀገረ መንግሥት ጽናት እና የሉዓላዊነት ክብር በሚመለከት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እንደተናገሩት ኢትዮጵያ በነፋስ አቅጣጫ የምትወዛወዝ ሳትኾን ሥሯን ጥልቅ አድርጋ እንደተተከለች ዋርካ ናት፤ ቅርንጫፎቿ ሊናወጡ ይችላሉ፣ ግንዱ ግን ጸንቶ ይቆማል፤ ኢትዮጵያ ትፈተናለች እንጂ አትፈርስም፤ ተፈትናም በድል ትሻገራለች። የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት በምንም ዓይነት ሁኔታ ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም።…
Read the full story at amharamassmedia ↗