ምድረ ቀደምት፣ የድንቅ ሃብቶች ባለቤት:- ኢትዮጵያ
ምድረ ቀደምት፣ የድንቅ ሃብቶች ባለቤት:- ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ፣ በታሪክ፣ በባሕል እና በሃይማኖታዊ እሴቶች የበለጸጉ በርካታ የቱሪዝም ሀብቶች ያሏት ሀገር ናት። የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሀብት ሰፊ አማራጮችን እና ጸጋዎችን ያካተተ ነው። ከደጋ እስከ ቆላ የሚያካልል ሥነ ምኅዳር፣ ከከፍተኛ ሙቀት እስከ ቅዝቃዜ የሚደርስ የአየር ንብረት እና ከራስ ደጀን እስከ ዳሎል የሚዘልቅ ውብ መልከዓምድር የሀገሪቱን የብዝኀ ቱሪዝም ጸጋን በግልጽ…
Read the full story at amharamassmedia ↗