ጸሐፊ

HAHUJOBSneutral2026-09-22 07:43:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጸሐፊ #keasada_general_trading_plc #business #Addis_Ababa በሴክሬተሪያል ሳይንስ በዲፕሎማ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የስልክ ጥሪዎችን እና ኢሜይሎችን መከታተል እና መቀበል - የቢሮ ሰነዶችንና ፋይሎችን በጥንቃቄና በስርዓት ማደራጀት - ወደ ቢሮ የሚመጡ እንግዶችን በአግባቡ መቀበል እና አስፈላጊውን መረጃ መስጠት - ለስራ አስኪያጁ አስፈላጊውን አስተዳደራዊ ድጋፍ መስጠት - የቀጠሮ ሰሌዳዎችን እና ስብሰባዎችን ማዘጋጀት እና ማደራጀት - ደብዳቤዎችን፣ ሪፖርቶችን እና ሰነዶችን ማደራጀት - የመረጃዎችንና የቢሮ መዝገቦችን ሚስጥራዊነት መጠበቅ - አጠቃላይ የፀሀፊነት ስራዎችን ማከናወን - በኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ስራዎችን ማከናወን Quanitity Required: 1 Minimum Years…

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]