በቻይና ሰዎች ጭንቀታቸውን ለማስወገድ እንዲቧጨሩ የሚያደርግ ልዩ የቧጨራ ሳሎን ተከፈተ
በቻይና ሰዎች ጭንቀታቸውን ለማስወገድ እንዲቧጨሩ የሚያደርግ ልዩ የቧጨራ ሳሎን ተከፈተ በቻይና የ32 ዓመቱ ዣንግ ሺያኦቻኦ ሰዎች ጭንቀታቸውን ለማስታገስ በሰራተኞች በቀስታ የሚቧጨሩበትን ልዩ የአገልግሎት ሳሎን ከፍቶ በወር ወደ 100,000 ዩዋን ያህል ገቢ እያገኘ መሆኑ ተዘግቧል። ዣንግ ይህን ያልተለመደ የንግድ ሀሳብ ያገኘው በኢንተርኔት ላይ ባየው አጭር ቪዲዮ መሆኑን ገልጿል። በቪዲዮው ላይ አንዲት ሚስት የባለቤቷን ጀርባ በቀስታ ስትቧጭ ተመልክቶ አስተየየት ሰጪ የነበሩ ሰዎችም “እንዲህ ያለ አገልግሎት ቢኖር ገንዘብ እንከፍላለን” የሚሉ መልዕክቶቹን በመመልከቱ ወደዚህ ስራ መግባቱ ተናግሯል። የመጀመሪያው የቧጨራ ሳሎን ከተከፈተ ብዙም ሳይቆይ ሁለተኛ ሳሎን መክፈት ችሏል ሁለቱም ሳሎኖች በአጠቃላይ በወር ወደ 100,000 ዩዋን የሚጠጋ ገቢ እንደሚያገኝ ተነግሯል። ደንበኞች…
Read the full story at zena24now ↗