"የኢራን ፍጻሜ ተቃርቧል" - አሜሪካ
"የኢራን ፍጻሜ ተቃርቧል" - አሜሪካ የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር፤ የኢራን አየር መንገድ ኩባንያዎች በመላው ዓለም አገልግሎታቸውን እንደሚያቆሙ አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ስኮት ቤሰንት ከፈረንጆቹ መስከረም 23 ፤ 2026 ጀምሮ ሁሉም የኢራን የአየር መንገድ ኩባንያዎች አገልግሎታቸውን ያቆማሉ ብለዋል፡፡ በአዲሱ ማዕቀብ መሠረት የኢራን አውሮፕላኖች በሚያርፉበት በማንኛውም ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ነዳጅ ማቅረብ፣ የማረፍ አገልግሎት መስጠት ወይም የቲኬት ሽያጭ ማካሄድ የተከለከለ ነው። እነዚህን አገልግሎቶች የሚሰጡ የውጭ ተቋማት ከአሜሪካ የዶላር ፋይናንስ ሥርዓት ሙሉ በሙሉ እንደሚታገዱ ሚኒስቴሩ አስጠንቅቋል። የአሜሪካ መንግሥት ቀጥታ በኢራን ኩባንያዎች ላይ ብቻ ሳይሆን፣ ከኢራን አየር መንገድ ኩባንያዎች ጋር ግንኙነት በሚያደርጉ የሌሎች አገራት ተቋማት ላይ ማዕቀብ…
Read the full story at addis_news ↗