ጽዳት፣ ውበት እና ዘመናዊነትን ያስተሳሰረው የኮሪደር ልማት በኢትዮጵያ!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-22 07:50:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጽዳት፣ ውበት እና ዘመናዊነትን ያስተሳሰረው የኮሪደር ልማት በኢትዮጵያ! ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ የተተገበሩት እንደ ገበታ ለሀገር፣ ገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለትውልድ እና የኮሪደር ልማት ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ዕድገት በማፋጠን እና የከተሞችን ገጽታ በመለወጥ ረገድ አዲስ ምዕራፍ ከፍተዋል። በ2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ በአሁኑ ወቅት በበርካታ የሀገሪቱ ከተሞች በተሳካ ሁኔታ በመተግበር ላይ ይገኛል። የሥራ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]