🏭 የውጭ ምንዛሬው ከሦሥት ዓመት በፊት ከነበረበት በእጥፍ አድጓል።🌟
🏭 የውጭ ምንዛሬው ከሦሥት ዓመት በፊት ከነበረበት በእጥፍ አድጓል።🌟 የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ ከቀደምት የባሕላዊ ምርት ስልቶች በማላቀቅ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ወደ ኾነ ዘመናዊ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ እያሸጋገረ ይገኛል። የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ከማስፋፋት ባለፈ የጨርቃ ጨርቅ፣ የሲሚንቶ፣ የቆዳ፣ የሌጦ እና ሌሎች የኢንዱስትሪ ዘርፎች የማምረት አቅምም እያደገ መጥቷል። ለበርካታ ወጣቶች የሥራ ዕድልም ፈጥሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “የኢትዮጵያ ታምርት”…
Read the full story at amharamassmedia ↗