“ከጥቁር ገበያ መስፋፋት ወደ መዋቅራዊ ለውጥ፤ የሀገር በቀል ኢኮኖሚው ማሻሻያ ፍሬ”
“ከጥቁር ገበያ መስፋፋት ወደ መዋቅራዊ ለውጥ፤ የሀገር በቀል ኢኮኖሚው ማሻሻያ ፍሬ” ቀደም ባሉት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ችግሮች እንደነበሩበት መረጃዎች ያሳያሉ። ሀገሪቱም ከፍተኛ የማክሮ ኢኮኖሚ አለመረጋጋት ውስጥ ገብታ እንደነበር የዘርፉ ባለሙያዎች ያረጋግጣሉ። በዚህ የተነሳም ኢትዮጵያ ጥቁር ገበያ የተስፋፋባት፤ የኤክስፖርት አፈጻጸሟ ዝቅተኛ የኾነች፤ የፋይናንስ እጥረት ያለባት፤ የውጭ ዕዳ መክፈል የማትችል፤ የመሠረታዊ ሸቀጦች ዋጋ እና የነዋሪዎች የመግዛት አቅም ፍጹም የተራራቀባት ሀገር ኾና…
Read the full story at amharamassmedia ↗