የመስቀል በዓልን በስኬት ለማክበር በቂ ዝግጅት ተደርጓል።
የመስቀል በዓልን በስኬት ለማክበር በቂ ዝግጅት ተደርጓል። የመስቀል ደመራ በዓል በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች ያለምንም የጸጥታ እንከን በድምቀት እንዲከበር የተጠናከረ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር ጄኔራል እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ…
Read the full story at amharamassmedia ↗