ሰበር❗ከባድ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️
ሰበር❗ከባድ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️ ዛሬ መስከረም 12/2019 ዓ.ም በራያ አላማጣ ከተማ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ተደጋጋሚ ከባድ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ። ጥቃቱ የጀመረው 4:10 አካባቢ ሲሆን በአላማጣ ከተማ ዋጃ መውጫ ሓውጃኖ ትምህርት ቤት ላይ፣#ፋጫ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ንጉስ_ቸኮለ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና አላማጣ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ላይ ሲሆን በሓውጃኖ ትምህርት ቤት ብቻ 17 የህወሓት ታጣቂዎች መሞታቸውን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ አረጋግጠዋል። የቆሰሉ ታጣቂዎች በአምቡላንስ ወደ መሆኒ እየተወሰዱ ይገኛሉ። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗