በራያ አላማጣ 4 ቦታ የድሮን ጥቃት ‼
በራያ አላማጣ 4 ቦታ የድሮን ጥቃት ‼ ዛሬ መስከረም 12/2019 ዓ.ም ከማለዳ ጀምሮ በነበረ ቅኝት ረፋድ ላይ በራያ አላማጣ ከተማ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ተደጋጋሚ ከባድ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። ጥቃቱ የተፈፀመባቸው ቦታዎች፡ 📌ዋጃ መውጫ - ሓውጃኖ ትምህርት ቤት 📌ፋጫ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 📌ንጉስ ቸኮለ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 📌አላማጣ ቴክኒክ ትምህርት ቤት 📌በተጨማሪም መሆኒ መውጫ ተሳቢ ተሽከርካሪ ላይ መፈፀሙ ታውቋል። ጥቃቶቹ ኢላማ ያደረጉት የህውሃት ታጣቂዎችንና የጦር መሳሪያ ክምችትን እንደሆነ የተነገረ ሲሆን አካባቢው ንፁሃን ላይ ስለደረሰው ጉዳት እስካሁን የተገኘ መረጃ የለም።በድሮን ጥቃቱ በቁጥርጰበውል ያልታወቁ ታጣቂዎች ሙትና ቁስለኛ መሆናቸው ተነግሯል በዚህ ጊዜ በተማሪዎች ይደምቁ የነበሩት ትሞህርት ቤቶች ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከተማሪ ነፃ…
Read the full story at wasulife ↗