47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የዳግም ምዝገባ ዝቅተኛውን መስፈርት አላሟሉም፡፡ - የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-09-22 09:01:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የዳግም ምዝገባ ዝቅተኛውን መስፈርት አላሟሉም፡፡ - የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ራስ ገዝ የሆነውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ 47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች፣ በከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሙያ ዕድሳት አሰጣጥ መመርያ 888/2016 የተቀመጠውን ዝቅተኛ የዳግም ምዝገባ መስፈርት እንዳላሟሉ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ገልጿል፡፡ የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማትን የትምህርት ስልጠና ጥራትን ለማሻሻል በመመሪያው መሰረት ዳግም ምዝገባ እየተደረገ መሆኑን በባለሥልጣኑ የከፍተኛ ትምህርት ፈቃድ አሰጣጥ ሥራ አስፈጻሚ ጀንበሩ ዓለማየሁ ለሪፖርተር ተናግረዋል። በክልል መንግሥታት የሚተዳደሩ 13 የጤና ኮሌጆችን ጨምሮ በፌዴራል መንግሥት የሚተዳደሩ ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም ድረስ ለዳግም ምዝገባ ሰነድ ማስገባታቸውን…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]