በሰሜን ሸዋ ዞን ባሶና ወራና ወረዳ የሰባት ልጆቹን እናት በመጥረቢያ የገደለው ግለሰብ   በ17 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-22 09:17:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሰሜን ሸዋ ዞን ባሶና ወራና ወረዳ የሰባት ልጆቹን እናት በመጥረቢያ የገደለው ግለሰብ በ17 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ ​ጥንዶቹ በሰባት ልጆች የተባረከ አርአያነት ያለው የትዳር ሕይወት ሲመሩ ቢቆዩም፣ ከትዳር ውጭ በተወለደ ልጅ ምክንያት በተፈጠረ አለመግባባት ቅራኔ ውስጥ ገብተው ነበር። ይህ ውዝግብ እየተባባሰ በመሄዱ፣ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ባል አቶ አሠበ በላይነሕ ባለቤታቸውን ወ/ሮ ሒሩት ጌታቸውን በዱላ መተው መሬት ላይ ከጣሉ በኋላ በመጥረቢያ ደጋግመው በመምታት ሕይወታቸው እንዲያልፍ አድርገዋል። ​ተከሳሹ ወንጀሉን ከፈጸመ በኋላ እጁን ለፖሊስ የሰጠ ሲሆን፣ ፖሊስ ምርመራውን አጠናቆ ለፍትሕ መምሪያ በመላኩ የከባድ ሰው መግደል ክስ ተመስርቶበታል። የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ድርጊቱ ጨካኝና ከባድ ቢሆንም፣ ሁለት የክስ ማቅለያዎችን በመመልከት ተከሳሹን በ17…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]