የማንቼስተር ሲቲ ድንቅ ጅማሮ ይዘልቅ ይኾን?

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-22 09:04:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

የማንቼስተር ሲቲ ድንቅ ጅማሮ ይዘልቅ ይኾን? ማንቼስተር ሲቲ በ2026/27 የውድድር ዘመን ድንቅ ጅምር አድርጓል። ማንቼስተር ሲቲ በ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን በጀመረባቸው የመጀመሪያዎቹ 5 ጨዋታዎች ሁሉንም በማሸነፍ 15 ነጥብ በመሠብሠብ የሊጉ ሰንጠረዥ መሪ መኾን ችሏል። ይህ ስኬት ከተመሳሳይ የ2025/26 የውድድር ዘመን ጅምር ጋር ሲነጻጸር የ8 ነጥብ ብልጫ ያለው ሲኾን፣ ቡድኑ ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ የመጀመሪያ 5 ጨዋታዎች መሠብሠብ የቻለው 7…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]