የማድሪድ ደርቢ ዳኛ ከጨዋታዎች ሊታገዱ ነው።
የማድሪድ ደርቢ ዳኛ ከጨዋታዎች ሊታገዱ ነው። የስፔኑ የሬዲዮ ጣቢያ ኮፔ ባወጣው ዘገባ በሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ መካከል የተደረገውን የማድሪድ ደርቢ ጨዋታ የመሩት ዳኛ አልቫሮ ኦርቲዝ አሪያስ ቢያንስ ለቀጣዮቹ ሁለት የላሊጋ ጨዋታዎች ከዳኝነት እንዲገለሉ ሊደረግ መኾኑን አስነብቧል። ሪያል ማድሪድ በደርቢው ጨዋታ ከተሰጡ የዳኝነት ውሳኔዎች ጋር ተያይዞ በዳኛ ኦርቲዝ አሪያስ አፈጻጸም ላይ ከፍተኛ ቅሬታ እና ጠንካራ ተቃውሞ አቅርቧል። አትሌቲኮ ማድሪድ በበኩሉ…
Read the full story at amharamassmedia ↗