የቅበላ መስፈርት አሟልተው ያልተገኙ ተማሪዎችን በመቀበል ህግ ተላልፈው የሚገኙ ተቋማት ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡

ZENA24NOWneutral2026-09-22 10:03:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቅበላ መስፈርት አሟልተው ያልተገኙ ተማሪዎችን በመቀበል ህግ ተላልፈው የሚገኙ ተቋማት ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 987/2016 መሠረት፤ ስልጣን ባለው አካል የወጣውን የቅበላ መስፈርት ያላሟሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ሲያስተምር የተገኘ ማንኛውም ተቋም ላይ ጥብቅ ሕጋዊ እርምጃዎች የሚወሰዱ ይሆናል ተብላል። በዚህም ተቋሙ ከተቀመጠው የቅበላ መስፈርት ውጪ ምዝገባ ባካሄደባቸው የትምህርት መስኮች ለ 2 ተከታታይ ዓመታት አዲስ ተማሪ እንዳይቀበል ቅጣት ይጣልበታል፡፡ ማንኛውም ተቋም በባለሥልጣኑ የተሰጠውን ፈቃድ እና የፈቃድ እድሳት ደብዳቤ በግልጽና ለተገልጋዩ ሕብረተሰብ በሚታይ ሁኔታ የመለጠፍ ወይም የማሳወቅ ግዴታ አለበት ተብላል። የህግ ጥሰት የተገኘባቸው…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]