ሊዮኔል ሜሲ የተለየ ማልያ ይለብሳል! 

ADDIS_NEWSneutral2026-09-22 10:16:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሊዮኔል ሜሲ የተለየ ማልያ ይለብሳል! አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን በይፋ ማሳወቁ ይታወቃል። ሊዮኔል ሜሲ አርጀንቲና ከቤኒን በምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ የመጨረሻ ጨዋታውን ያደርጋል። በመጨረሻ ጨዋታው ሊዮኔል ሜሲ የተለየ ማልያ ለብሶ ወደ ሜዳ እንደሚገባ ተገልጿል ሊዮኔል ሜሲ የሚለብሰው የመጨረሻ ልዩ ማልያ ላይ ያረፉ ፅሁፎች በወርቃማ ቀለም ተፅፈዋል። በተጨማሪም በማልያው ጀርባ በአርጀንቲና ባንዲራ ላይ የሚገኘው ፀሐይ ''the sun of may" ይገኛል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]