ፎርምወርክ ፎርማን
ፎርምወርክ ፎርማን #ethiopian_engineering_corporation #engineering #Addis_Ababa በቲቪኢቲ ሌቭል 3 ወይም 4 በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የፎርምወርክ ሰራተኞችን መምራትና መከታተል - የፎርምወርክ ስራው በዲዛይን ስዕል መሰረት መፈጸሙን ማረጋገጥ - ለሰራተኞች የስራ ንድፎችን፣ እቅዶችን እና የስራ ትዕዛዞችን በመተርጎም ስራን ማከፋፈል እና መመደብ - ለሁሉም የፎርምወርክ ስራ የደህንነት መስፈርቶች እና የግንባታ ኮዶች መሟላቱን ወይም ማለፉን ማረጋገጥ - በየቦታው የሚሰሩትን ስራዎች መቆጣጠር እና የግንባታ ስራዎችን በብቃት፣ በአስተማማኝ ሁኔታ እና በዲዛይን መስፈርቶች መሰራታቸውን ማረጋገጥ - የፕሮጀክት የጊዜ ገደቦችን መቆጣጠር እና ስራው በታቀደለት ጊዜ መጠናቀቁን ማረጋገጥ…
Read the full story at hahujobs ↗