አሜሪካ፣ ዴንማርክ እና ግሪንላንድ የእርስ በእርስ የደህንነት ስምምነት ሊፈራረሙ ነው፡፡
አሜሪካ፣ ዴንማርክ እና ግሪንላንድ የእርስ በእርስ የደህንነት ስምምነት ሊፈራረሙ ነው፡፡ አሜሪካ፣ ዴንማርክ እና ግሪንላንድ በአርክቲክ ግዛት ላይ ያለውን የዴንማርክን ሉዓላዊነት የሚያረጋግጥ እና የአሜሪካን ተሳታፊነት በግሪንላንድ መከላከያ ላይ የሚያሰፋ የደህንነት ስምምነት ማክሰኞ ዕለት ሊፈራረሙ እንደሆነ ተገልጿል። የዴንማርክ መንግስት እንዳስታወቀው አሜሪካ፣ ዴንማርክ እና ግሪንላንድ ቀደም ሲል ይፋ የተደረገውን የአሜሪካ እና የግሪንላንድ የደህንነት ስምምነት ማክሰኞ ዕለት በኒውዮርክ በሚካሄደው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ይፈራረማሉ። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው አርብ እንደተናገሩት፣ ይህ ስምምነት አሜሪካ ከረጅም ጊዜ ጀምሮ በምትመኛት እና በአርክቲክ ውቅያኖስ ውስጥ በሚገኘው የዴንማርክ ራስ ገዝ ግዛት በሆነችው ግሪንላንድ…
Read the full story at zena24now ↗