በኢትዮጵያ ያለው የታጣቂ ቡድኖች ጥምረት እና የድሮን ጥቃቶች አስቦኛል - የተባበሩት መንግስታት

ADDIS_NEWSneutral2026-09-22 11:23:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ ያለው የታጣቂ ቡድኖች ጥምረት እና የድሮን ጥቃቶች አስቦኛል - የተባበሩት መንግስታት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአዲሱን የታጣቂ ቡድኖች ጥምረት መመሥረት፣ የቀጠለውን የጸጥታ ችግር እና የድሮን ጥቃት ዘገባዎችን በመጥቀስ በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የጸጥታ ሁኔታ እንዳሳሰበው ገለፀ። ትላንት በተካሄደው የተመድ ዕለታዊ የዜና መግለጫ ላይ የተቋሙ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ቃል አቀባይ እስቴፋን ዱጃሪክ እንደተናገሩት፣ ተመድ በኢትዮጵያ ውጥረት በተባባሰበት በዚህ ወቅት በተከሰቱ አዳዲስ ኩነቶች «ጥልቅ ስጋት» እንደገባው አስታውቀዋል። ቃል አቀባዩ «ውጥረት በነገሠበት በዚህ ወቅት፣ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሁኔታውን ይበልጥ ሊያባብሱ ከሚችሉ ድርጊቶች ወይም ንግግሮች እንዲቆጠቡ እንጠይቃለን» ብለዋል። አክለውም «ወታደራዊ እርምጃ የፖለቲካ ልዩነቶችን አይፈታም፤ ወይም…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]